• ክፍል 26 – እኔ እጋብዝዎታለሁ
    Oct 13 2009
    አቶ ቱርማን ለአንድሪያስ አንድ ስራ አለው - በርሊን ውስጥ የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የሚነጣጠሉ ግሶች
    Show More Show Less
    15 mins
  • ክፍል 25 – ቀሪውን እኔ እከፍላለሁ
    Oct 13 2009
    አንድሪያስ የሚያሳፍር ነገር አጋጥሞታል ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የተወላጠ ስም እና የመስተአምር አገባብ በቀጥተኛ ተሳቢዎች
    Show More Show Less
    15 mins
  • ክፍል 24 – ቡና መድገም ይፈልጋሉ?
    Oct 13 2009
    የመስራ ቤት ድግስ፦ ወ/ሮ በርገር፣ አንድሪያስና ሐ... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የስሞች አገባብ በ (Akkusativ) ቀጥተኛ ያልሆኑ ተሳቢዎች
    Show More Show Less
    15 mins
  • ክፍል 23 – ማነው የሚናገረው?
    Oct 13 2009
    አንድሪያስ በድጋሚ አንድ ሰበብ ያስፈልገዋል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ መደበኛ ያልሆኑ ግሶች
    Show More Show Less
    15 mins
  • ክፍል 22 – ባለቤቱስ?
    Oct 13 2009
    አዳራሹ መግቢያ ላይ ፦ ወ/ሮ ሙለርና ወ/ሮ ሆፍማን የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ባለቤትነትን የሚያመለክት ተወላጠ ስም
    Show More Show Less
    15 mins
  • ክፍል 21 – ኤስን ከተማ ነበርኩ
    Oct 13 2009
    አቶ ማየር ስለታሪኩ ያወራል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ የመሆን / የመኖር ግስ በሀላፊ ጊዜ
    Show More Show Less
    15 mins
  • ክፍል 20 – ታመዋል?
    Oct 13 2009
    አቶ ማየር ተመልሷል... የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ባለቤትነትን የሚያመለክት ተወላጠ ስም (meine ) ለብዙ ቁጥር
    Show More Show Less
    15 mins
  • ክፍል 19 – መተኛት እፈልጋለሁ
    Oct 13 2009
    አቶ ማየር የገባበት አይታወቅም ፦ ዋሽንቱ ብቻ ነው ክፍሉ ውስጥ የተገኘው። የሰዋሰው ምዕራፍ፦ ምዳል ግስ መውደድ
    Show More Show Less
    15 mins