• የታኅሳስ 30 ቀን 2027 የዓለም ዜና

  • Jan 8 2025
  • Length: 11 mins
  • Podcast

የታኅሳስ 30 ቀን 2027 የዓለም ዜና

  • Summary

  • -በደቡብ ኢትዮጵያ ኮሬ ዞን፣ ጎርካ ወረዳ ታጣቂዎች ሁለት ገበሬዎችን በጥይት ደብደዉ፣ በገጀራ ተልትለዉ ገደሉ።የኮሬ ዞን ባለሥልጣናት ገዳዮቹን ከአጎራባች ወረዳ የገቡ «ፀረ-ሠላም» ኃይላት ብለዋቸዋል።በዞኑ ታጣቂዎች በተደጋጋሚ ሰላማዊ ሰዎችን ይገድላሉ።-----ዩናይትድ ስቴትስ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሠራዊት አዛዥ ጄኔራል መሐመድ ሐምዳን ዳግሎ (ሕምዲቲ)ና ቤተሰቦቻቸዉ አሜሪካ እንዳይገቡ አገደች---የዩናይትድ ስቴትስ ተመራጭ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የፓናማ ቦይን፣የዴንማርክን ግሪንላንድንና ካናዳን በኃይል ጭምር ለመያዝ መዛታቸዉ የአዉሮጳና የአሜሪካ መንግሥታትን አስደግጧል።
    Show More Show Less
activate_Holiday_promo_in_buybox_DT_T2

What listeners say about የታኅሳስ 30 ቀን 2027 የዓለም ዜና

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.