• የታኅሣሥ 24 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

  • Jan 2 2025
  • Length: 10 mins
  • Podcast

የታኅሣሥ 24 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

  • Summary

  • የኢትዮጵያ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሐመድ ወደ ሶማሊያ መጓዛቸው ተነገረ። የመቃዲሹ ከፍተኛ ባለሥልጣን መረጃውን ቢያረጋግጡም ለምን ጉዳይ የሚለውን ግን እንዳልገለጹ ሮይተርስ አመልክቷል። ማዕከላዊ ቱኒዚያ አቅራቢያ ስደተኞችን የጫኑ ሁለት ጀልባዎች በደረሰባቸው አደጋ 27ቱ መሞታቸውን ባለሥልጣናት ዛሬ አስታወቁ። 83ቱን ማትረፍ ተችሏል። ያልተገኙ እንዳሉ በሚል ፍለጋው ቀጥሏል። ደቡብ ኮርያ የሀገሪቱን ፕሬዝደንት የሚደግፉና የሚቃወሙ ዜጎችን ሰልፍ ስታስተናግድ ዋለች። በጎርጎሪዮሳዊው አዲስ ዓመት በዩናይትድ ስቴትስ የተለያዩ ግዛቶች የደረሱ ጥቃቶች ከሽብር ጋር ግንኙነት እንዳላቸው እየተመረመረ ነው።
    Show More Show Less
activate_Holiday_promo_in_buybox_DT_T2

What listeners say about የታኅሣሥ 24 ቀን 2017 ዓ.ም. የዓለም ዜና

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.