• የዓለም ዜና፤ ጥር 1 ቀን፤ 20217 ዓ.ም ሃሙስ

  • Jan 9 2025
  • Length: 11 mins
  • Podcast

የዓለም ዜና፤ ጥር 1 ቀን፤ 20217 ዓ.ም ሃሙስ

  • Summary

  • DW Amharic አርስተ ዜና --የትግራይ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት፣ በአክሱም ከተማ ትምህርት ቤቶች ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ እንዳይለብሱ የከተማዋ ትምህርት ቢሮ የጣለውን እገዳ ለማስነሳት ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት መውሰዱን አስታወቀ።-የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የነዳጅ ውጤቶች ግብይት ሥርዓትን የሚደነግግ አዋጅ አፀደቀ፡፡ ምንጩ ያልታወቀ ሀብትን ለመንግስት ለማስመለስ ያስችላል የተባለም አዋጅም ጸደቋል። የንብረት ማስመለስ አዋጅ "የፖለቲካ ማጥቂያ መሣሪያ እንዳይሆን" ተጠይቋል። በጀርመን ውስጥ ከግማሽ ሚሊዮን የሚበልጡ ሰዎች ቤት አልባ ናቸው ሲል የጀርመን ፌደራል መንግስት አኃዛዊ መረጃ ተቋም ይፋ አደረገ።
    Show More Show Less
activate_Holiday_promo_in_buybox_DT_T2

What listeners say about የዓለም ዜና፤ ጥር 1 ቀን፤ 20217 ዓ.ም ሃሙስ

Average customer ratings

Reviews - Please select the tabs below to change the source of reviews.